- This event has passed.
Bahirdar Youth for Peace Festival
February 22, 2023 @ 12:00 am
በዉቢቷ ባህርዳር ከተማ ከፍታ ለወጣቶች ፕሮግራም በአይነቱ ለየት ያለ የወጣቶች ፌስቲቫል ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቅቆ
የፕሮግራሙን ቀን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል፡፡ እርስዎም የካቲት 4 በሚኖረዉ ፌስቲቫል በመሳተፍ የተለያዩ ልምዶችን ይቅሰሙ፡፡
በፕሮግራሙ፡-
የለዉጥ መሪዎች ልምድ
የሙዚቃ ድግስ
ታለንት ሾዉ
የሰላም መድረክ
እንዲሁም ሩጫ ለሰላም ፕሮግራሞች ይኖሩናል፡፡
የካቲት 4 ቀጠሮዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ፡፡
